የኢኮኖሚ ቆጠራ ሪፖርት ዝግጅት ተግባራት አፈጻጸም ላይ ውይይት ተደረገ

ሐምሌ 19/11/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ

የኢኮኖሚ ቆጠራ ሪፖርት ዝግጅት ተግባራት የእስካሁን አፈጻጸም የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሲሆን የሪፖርት ዝግጅቱ ስራ የእስካሁኑ አፈጻጸም ውጤታማ እንደነበረ ተገምግሞ፤ቀሪ ስራዎች በታቀደው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የስራ መመሪያ ተሰጥቶ ውይይቱ ተጠናቋል ።

758037207 2013714842843233 2272438752572804825 n
756632416 1140241789181823 8402881199396998668 n