ነሐሴ 30/2018ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከመስከረም 2017ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ዓመት ስያካሂድ የቆየው የብሔራዊ የተቀናጀ የቤተሰብ ጥናት አካል የሆነውን የሥራ ሥምሪትና የፍልሰት ስታቲስቲክስ ጥናት ውጤት ሪፖርት ይፋ አደረገ፡፡ በመረጃ ስርጭት ወርክሾፕ ላይ የተገኙት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር በከር ሻሌ ባለፉት የመካከለኛ ዘመን (2016-2018) በስታቲስቲክስ የልማት እቅድ ከታቀዱት ዋና ዋና የመረጃ ልማት ውስጥ በየወሩ […]