Home / News ESS
ነሐሴ 16/2018ዓ.ም፤ ጅማ ከተማ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች በጅማ ከተማ ጉዳታ ቡላ ቀበሌ በመገኘት የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ አድራጎት ስራ አስጀመሩ። ቀበሌው ተገኝተው የክረምት በጎ አድራጎት ስራውን ያስጀመሩት…
ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም ጅማ ለ2018 ዓ.ም ለክረምት በጎ አድራጎት ስራ ጅማ ከተማ የሚገኙት የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች ከከተማው ከንቲባ ክቡር አቶ ጣሃ ቀመር ጋር በመሆን በከተማው ወንዝ ዳርቻ…
ነሐሴ15/2018 ዓ.ም ጅማ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ነሐሴ16 /2018 ዓ.ም በክረምት በጎ አድራጎት ስራ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ከተማ ኢፋቡላ ቀበሌ የሚያስገነባው የቡአራ ቦሩ ት/ቤት ግንባታ ለማስጀመሪና ለ200 አቅመ ደካማ ቤተሰብ…
ነሐሴ 6/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ለኢትዮትጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤትና ለ26ቱ ቅ/ጽ/ቤቶች ሰራተኞች ዕምርታ በስታቲስቲክስ ልማት በሚል ርዕስ ከነሐሴ4_6/2018 ዓ.ም በተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን ላይ አተኩሮ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ በስልጠናው…
ነሐሴ 4/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ለኢትዮትጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና መስሪያቤትና ለ26 ቅ/ጽ/ቤቶች ሰራተኞች ዕምርታ በስታቲስቲክስ ልማት በሚል ርዕስ በተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን ላይ አተኩሮ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ የሚሰጠው ስልጠና ተጀመረ፡፡ በስልጠናው ማስጀመሪያ…
ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ባቱ ባለፉት15 ቀናት በባቱ ከተማ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የ2019 ዓ.ም የግብርና ናሙና ጥናት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ። በስልጠናው መዝጊያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የተቋሙ ም/ዋ/ዳይሬክተር ክብርት…
ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ባቱ ባለፉት10 ቀናት በባቱ ከተማ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የሲዳማ ክልል የመንግስት ሠራተኞች መረጃ የማረጋገጥ ጥናት የመረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና ተጠናቀቀ። በስልጠናው መዝጊያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት…
ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም ሱሉልታ ኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት አመራሮችና ሠራተኞች የ2018 ዓ.ም የክረምት የበጎ አድራጎት ስራ ዕቅድ አካል የሆነ የችግኝ ተከላ በሸገር ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ በገዳ ወረዳ ቀበሌ…
ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ቢሾፍቱ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎትዋና መስሪያ ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ተስፋን እንትከል በሚል መሪ ቃል ዛሬ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም በመላው ሀገራችን የተካሄደው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በምስራቅ…