የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት አመራሮችና ሠራተኞች የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄዱ

ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ቢሾፍቱ

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎትዋና መስሪያ ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ተስፋን እንትከል በሚል መሪ ቃል ዛሬ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም በመላው ሀገራችን የተካሄደው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በምስራቅ ሸዋ ኤረር ወረዳ በመገኘት አካሄዱ።

t8a4368
t8a4233
t8a4313
t8a4195