የ2019 ዓ.ም ግብርና ናሙና ጥናት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ።

ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ባቱ

ባለፉት15 ቀናት በባቱ ከተማ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የ2019 ዓ.ም የግብርና ናሙና ጥናት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ።

በስልጠናው መዝጊያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የተቋሙ ም/ዋ/ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ጀሚላ መሀመድ በስልጠናው ወቅት የተገኙትን ልምድና ዕውቀት በቀጣይ ለምታሰለጥኑት መረጃ ሰብሳቢዎች በተሟላ መልኩ በማካፈል ለመስክ ስራው ብቁ የሰው ሀይል ለማዘጋጀት በትጋት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ለሰልጣኞች የስራ መመሪያ ሰጥተዋል።

a3a0881
a3a0867
a3a0869
a3a0874