ESS Publications Report

የስታቲስቲክስ መዝገብ ቋት

በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመስጠት አስተማማኝ ስታቲስቲካዊ ሪፖርቶችን እና ህትመቶችን ይመልከቱ።

Ethiopia Data Bank

ስታት ባንክ

የእርስዎ አጠቃላይ እና ወቅታዊ ስታቲስቲካዊ መረጃ ምንጭ።

calendar svgrepo com 1

የስታቲስቲክ ካሌንደር

አስፈላጊ ስታቲስቲካዊ መረጃዎችን እና ኩነቶችን ለማቀድ እና የመከታተያ ግብዓት።

ነሐሴ 16/2018ዓ.ም፤ ጅማ ከተማ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች በጅማ ከተማ ጉዳታ ቡላ ቀበሌ በመገኘት የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ አድራጎት ስራ አስጀመሩ። ቀበሌው ተገኝተው የክረምት በጎ አድራጎት ስራውን ያስጀመሩት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር በከር ሻሌ የዚህ ዓመት የበጎ አድራጎት ስራ ለማስጀማር ከአዲስ አበባ 150 የተቋሙ ሰራተኞች ይዘን ወደ ጅማ ከተማ ስንመጣ ፣ችግኝን በመትከል […]

ነሐሴ15/2018 ዓ.ም ጅማ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ነሐሴ16 /2018 ዓ.ም በክረምት በጎ አድራጎት ስራ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ከተማ ኢፋቡላ ቀበሌ የሚያስገነባው የቡአራ ቦሩ ት/ቤት ግንባታ ለማስጀመሪና ለ200 አቅመ ደካማ ቤተሰብ

ነሐሴ 6/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ለኢትዮትጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤትና ለ26ቱ ቅ/ጽ/ቤቶች ሰራተኞች ዕምርታ በስታቲስቲክስ ልማት በሚል ርዕስ ከነሐሴ4_6/2018 ዓ.ም በተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን ላይ አተኩሮ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ በስልጠናው