ጳጉሜ 4/2017ዓ.ም አዲስ አበባ፣


ለአዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት ለኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የሚያስፈልጉ 6,332 ታብሌቶች ላይ የቆጠራ ቦታ ካርታ የመጫን ስራ እየተከናወነ ይገኛል።
የቆጠራ ቦታ ካርታ መረጃ ሰብሳቢዎችበመስክ የሚሰሩበትን የስራ ቦታቸውን ለይተው እንዲያውቁ ከማድረጉም በላይ የስራ ድግግሞሽ እንዳይኖር የሚያስችል አስፈላጊ ግብዓት ነው።

በቀጣይም ይህ ተግባር በ25ቱ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤትና አንደ ልዩ ክላስተር እንደሚቀጥል ከወጣው መርሀ ግብር ለመረዳት ተችሏል።