ነሐሴ 27/2018ዓ.ም አዲስ አበባ፣

በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በአዲስአበባ13 ማዕከላት ለኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የመረጃ ሰብሳቢዎች ሙያ ለሚቀጠሩ ሰራተኞች ፈተና ለሚሰጠው ግብር ሀይል ኦረንቴሽንና ስምሪት ተሰጠ።

የኦረንቴሽንና ስምሪት መድረኩ ላይ በፈተናው ሲስተም ላይ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ስራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (LMIS) በመጡ የቴክኒክ ባለሙያዎች ኦረንቴሽንና ገለፃ ተሰጥቷል።



