የሁለተኛ ዙር የግብርና ቆጠራ አፈፃፀም ሪፖርት በበይነ መረብ (virtual meeting) ግምገማ ተደረገ

aa3a7237 1

ሰኔ 2/2017ዓ.ም አዲስ አበባ፣

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት እያካሄደ በሚገኘው ሁለተኛ ዙር የግብርና ቆጠራ አፈፃፀም የተቋሙ ከፍተኛ አመራር  ከ26ቱ ቅርንጫፍ ጽሀፈት ቤት ስራ አስፈፃሚዎች ጋር በበይነ መረብ (virtual meeting) በዘጠኝ ወራት ውስጥ የተከናወኑ የግብርና ቆጠራ፣ የንግድ እርሻዎችና የበልግ ጥናት ተግባራትን ገምግሟል።

aa3a7229 1