
ነሐሴ 27/2017ዓ.ም አዲስ አበባ፣

በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ13 ማዕከላት ለአዲስአበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የመረጃ ሰብሳቢዎች ቅጥር ፈተና በስኬት መጠናቀቁን ከሁሉም የፈተና ማዕከላት በደረሰን መረጃ ለማረጋገጥ ተችሏል። ለፈተናው የተመረጡ 7,500 የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ወጣቶች ተሳትፈዋል።

ለፈተናው መሳካት በተለያየ መልኩ እገዛ ላደረጋችሁ በመሉ ተቋማችን ከፍተኛ ምስጋና ያቀርባል።


