ዓመታዊ የስታቲስቲክስ መጽሔት ይዘት ለማሻሻል የሚያስችል አውደጥናት እየተካሄደ ይገኛል

a3a4425

መስከረም 27/01/2019 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከሚያቀርባቸው የስታቲስቲክስ መረጃዎች አንዱ የሆነው ዓመታዊ የስታቲስቲክስ (Annual Statistical Abstract )መጽሔት ይዘት ለማሻሻል የሚያስችል አውደጥናት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ተገኝተው አውደጥናቱን ያስጀመሩት የማህበራዊና አካቶ ስታቲስቲክስ መሪ ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ጥሩ ዘር ተናኜ ተቋሙ ባለፉት ዓመታት ሲያቀርብ የቆየውን ዓመታዊ የስታቲስቲክስ መጽሔት ይዘት አሁናዊ የመረጃ ተጠቃሚዎችን ፍላጎት በሚመጥን መልኩ […]

ሁለተኛ ዙር የግብርናቆጠራ የግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ (MidTerm Evaluation) ተጠናቀቀ

photo 2025 05 16 15 55 58 3

የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየውን የሁለተኛ ዙር ግብርና ቆጠራ የግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቋል፡፡ በግምገማ መድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር በከር ሻሌ የመረጃ ጥራትን በዕለትተዕለት የመስክ ስራ ተግባራችን በመከታተል ማስተካከልናጥራቱን ማረጋገጥ እንዲሁም የቆጠራው የመረጃ መሰብሰብ ተግባር በታቀደለት ጊዜ ማጠናቀቅ የቀጣይ ቀሪ ወራት የትኩረት ተግባራት መሆናቸውን የስራ መመሪያ በመስጠት […]

በተቋሙ የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተደረገ

003

የካቲት 28/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ፤ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት  የ2017ዓ.ም የመጀመሪያ ግማሽ አመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደረገ። የስራ አፈጻጸሙን ግምገማ መድረክ በንግግር የከፈቱት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር በከር ሻሌ ባለፉት ስድስት ወራት እንደ ተቋም ታላላቅ ሀገር አቀፍ  ጥናቶች እና ቆጠራ በከፍተኛ ትጋትና ትበብር ተጅምረው በጥሩ ሁኔታ እየተከናወኑ መሆኑን አንስተው በዛሬው መድረክ ላለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ […]