ESS Publications Report

የስታቲስቲክስ መዝገብ ቋት

በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመስጠት አስተማማኝ ስታቲስቲካዊ ሪፖርቶችን እና ህትመቶችን ይመልከቱ።

Ethiopia Data Bank

ስታት ባንክ

የእርስዎ አጠቃላይ እና ወቅታዊ ስታቲስቲካዊ መረጃ ምንጭ።

calendar svgrepo com 1

የስታቲስቲክ ካሌንደር

አስፈላጊ ስታቲስቲካዊ መረጃዎችን እና ኩነቶችን ለማቀድ እና የመከታተያ ግብዓት።

ነሐሴ 6/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ለኢትዮትጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤትና ለ26ቱ ቅ/ጽ/ቤቶች ሰራተኞች ዕምርታ በስታቲስቲክስ ልማት በሚል ርዕስ ከነሐሴ4_6/2018 ዓ.ም በተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን ላይ አተኩሮ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ በስልጠናው መዝጊያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር በከር ሻሌ በስልጠናው ያገኘነውን ዕውቀትና ግንዛቤ እንዲሁም ባለፉት ሶስት አመታት ባከናወናቸው ታላላቅ ተግባራት የተገኙት የአመራር […]

ነሐሴ 4/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ለኢትዮትጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና መስሪያቤትና ለ26 ቅ/ጽ/ቤቶች ሰራተኞች ዕምርታ በስታቲስቲክስ ልማት በሚል ርዕስ በተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን ላይ አተኩሮ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ የሚሰጠው ስልጠና ተጀመረ፡፡ በስልጠናው ማስጀመሪያ

ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ባቱ ባለፉት15 ቀናት በባቱ ከተማ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የ2019 ዓ.ም የግብርና ናሙና ጥናት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ። በስልጠናው መዝጊያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የተቋሙ ም/ዋ/ዳይሬክተር ክብርት

ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ባቱ ባለፉት10 ቀናት በባቱ ከተማ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የሲዳማ ክልል የመንግስት ሠራተኞች መረጃ የማረጋገጥ ጥናት የመረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና ተጠናቀቀ። በስልጠናው መዝጊያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት