በስነ-ህዝብና ጤና ጥናት ስራ አፈፃፀም ላይ ውይይት ተደረገ

ህዳር 30/2017ዓ.ም፣በአምስተኛ ዙር የስነ-ህዝብና ጤና ጥናት የመስክ ስራ አፈፃፀም ላይ መቀመጫውን አሜርካን ሀገር ካደረገው ከ(Inter City Fund (ICF)) ተወካይ ዶ/ር ሊቪያ ሞንታና ጋር በዋናው መስሪያ ቤት ውይይት ተደረገ። በውይይቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር በከር ሻሌ የስነ-ህዝብ ጤና ጥናት የመስክ ስራ አሁን የደረሰበት ደረጃ እና በታቀደለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ለማጠናቀቅ እያተሠራ መሆኑን […]
የግብርና ቆጠራ አፈፃፀምና የመካከለኛ ዘመን እቅድ ላይ ውይይት ተደረገ

ህዳር 27/2017ዓ.ም፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በመካከለኛ ዘመን ከ2016-2018ዓ.ም አቅዶ እያከናወናቸው ከሚገኙቱ ጥናቶችና ቆጠራ አንዱ በሆነው ሁለተኛ ዙር የግብርና ቆጠራ ያለበት አፈፃፀም ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ። በውይይት መድረኩ የተገኙት የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ፍፁም አሰፋ በመካከለኛ ዘመን ታቅደው እየተከናወኑ ካሉት ጥናቶችና ቆጠራ የሚገኙ መረጃዎች በቀጣይ ለሚዘጋጁ እቅዶችና ፖሊሲዎች ግብዓት የሚሆኑ መረጃዎች መሆናቸውን በመግለጽ […]
ከደቡብ ክልል ፕሬዝዳንት ጋር በተቋሙ መስክ ሥራዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ተደረገ

ህዳር 27/2017 ዓ.ም፤ በደቡብ ክልል የመስክ ሥራ ጉብኝት እያደረገ የሚገኘው የተቋሙ ከፍተኛ አመራር ቡድን በክልሉ በተመረጡ የቆጠራ ቦታዎች እየተካሄዱ የሚገኙት ጥናቶችና ቆጠራ የመስክ ሥራዎች በየደረጃው በሚገኙት የክልሉ አመራሮች ትኩረትና ድጋፍ በሚያገኙበት ሁኔታ ላይ ከክልሉ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደ ጋር ውይይት አደረጉ። ተቋሙ በክልሉ እያካሄደ የሚገኝው ጥናቶችና ቆጠራ የመስክ ሥራዎች አሁን ያሉበት ደረጃና በቀጣይ የክልሉ […]
በወላይታ ዞን የመስክ ስራ ጉብኝት ተደረገ

ህዳር 27/2017ዓ.ም፣ የተቋሙ ከፍተኛ አመራር በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ዱቦ ቀበሌ በሚገኙት የቆጠራ ቦታዎች እየተካሄደ የሚገኙትን የግብርና ቆጠራ የመስክ ተግባራትን ጎበኙ። በጉብኝቱ ወቅት ከቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊና ከመስክ ባለሙያዎች ጋር በተደረገው ውይይት እንዲሁም በተደረገ የአካል ምልከታ የመስክ ስራው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑ መገንዘብ የታቸለ ሲሆን ከአካባቢው ህብረተሰብና መረጃ ሰጪዎችም ሙሉ ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑን ለመረዳት […]
የአርባምንጭ ዞንና ከተማ አስተዳደር ለቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ ድጋፍ አደረጉ

የአርባምንጭ ዞንና ከተማ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አርባምንጭ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አዲሱ ቢሮ ማጠናቀቂያ የሚውሉ ድጋፍ አደረጉ። በዞኑ እና ከተማ አስተዳደሩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የቢሮ ውስጥ እቃ ማሟያና ለግቢ ውበት 2,400,000 ብር ግምት ያለው በዕቃ ግዢና አስፈላጊ ግብዓቶችን በማሟላት የግቢ ማስዋብ ስራ ድጋፍ እንደዳረጉ የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሀላፊው አቶ ስሜ አንበስ በመስክ ስራ ጉብኝት ላይ […]
የመረጃ ስርጭት ይዘትን ለማሻሻል የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከኖርዌይ የስታቲስቲክስ ጋር በመተባበር የተቋሙ የመረጃ ስርጭት ይዘትና ተደራሽነትን ማሻሻል የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ስልጠና ከህዳር 9-13/2017 ዓ.ም በዋና መስሪያ ቤት ተሰጠ። ስልጠናው ከኖርዌይ ስታቲስቲክስ በመጡትና በኮሙዩኒኬሽን የመረጃ ስርጭት ይዘት ዝግጅት ላይ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተሰጠ ሲሆን በስልጠናው ስታቲስቲክስ መረጃዎችን በተሻለ ይዘትና ቀላል በሆነ መልኩ ለተጠቃሚዎች ማድረስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያላቸውን ልምድና […]
Ethiopian Statistical Service (ESS) Plan to Use Big Data as Complement of Traditional Data Source

The Ethiopian Statistical Service is in the process of finding and using big data to make better statistics. Big data are large and complex amounts of data that can come from various sources, such as transactions in shops, cell phones, modern cars or cell phones.
What is the Youth Unemployment Rate in Ethiopia?

The unemployment rate for persons aged 15-29 years in urban areas of the country was 27.2 percent which was higher than that of the general unemployment rate (18.9 percent). Woman youth unemployment rate in urban areas of Ethiopia was two times higher than their male counterparts in 2022.
Women Paid Employees in Ethiopia Earn 2/3 of Males

The national urban average per month of total earnings of paid employees was 5657 Eth. Birr in 2022.Woman paid employees average earning was 4414 Eth. Birr while that of the male was 6525 Eth. Birr.
Statistics Service unveils Plans for National Surveys

The Ministry of Planning and Development and the Ethiopian Statistics Service are rolling out a multibillion birr census slated to cover agriculture, health, business, and population demographics Nearly two decades have passed since the government last conducted a population census, among other kinds of surveys. “We’ve been using scientific methods and making assumptions, especially for […]