በተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን ላይ አተኩሮ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

ነሐሴ 6/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ለኢትዮትጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤትና ለ26ቱ ቅ/ጽ/ቤቶች ሰራተኞች ዕምርታ በስታቲስቲክስ ልማት በሚል ርዕስ ከነሐሴ4_6/2018 ዓ.ም በተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን ላይ አተኩሮ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ በስልጠናው መዝጊያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር በከር ሻሌ በስልጠናው ያገኘነውን ዕውቀትና ግንዛቤ እንዲሁም ባለፉት ሶስት አመታት ባከናወናቸው ታላላቅ ተግባራት የተገኙት የአመራር […]
በተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን ላይ ያተኮረ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ

ነሐሴ 4/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ለኢትዮትጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና መስሪያቤትና ለ26 ቅ/ጽ/ቤቶች ሰራተኞች ዕምርታ በስታቲስቲክስ ልማት በሚል ርዕስ በተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን ላይ አተኩሮ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ የሚሰጠው ስልጠና ተጀመረ፡፡ በስልጠናው ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር በከር ሻሌ በስልጠና ውይይቱ ባለፉት ሦስት ዓመታት በመካካለኛ ዘመን የስታቲስቲክስ ልማት የተሰሩት ተግባራትና የተገኙት ውጤቶችን በመገምገም፤ […]
የ2019 ዓ.ም ግብርና ናሙና ጥናት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ።
ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ባቱ ባለፉት15 ቀናት በባቱ ከተማ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የ2019 ዓ.ም የግብርና ናሙና ጥናት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ። በስልጠናው መዝጊያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የተቋሙ ም/ዋ/ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ጀሚላ መሀመድ በስልጠናው ወቅት የተገኙትን ልምድና ዕውቀት በቀጣይ ለምታሰለጥኑት መረጃ ሰብሳቢዎች በተሟላ መልኩ በማካፈል ለመስክ ስራው ብቁ የሰው ሀይል ለማዘጋጀት በትጋት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ለሰልጣኞች […]
በሲዳማ ክልል የመንግስት ሠራተኞች መረጃ ማረጋገጥ ጥናት የመረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና ተጠናቀቀ

ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ባቱ ባለፉት10 ቀናት በባቱ ከተማ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የሲዳማ ክልል የመንግስት ሠራተኞች መረጃ የማረጋገጥ ጥናት የመረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና ተጠናቀቀ። በስልጠናው መዝጊያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የተቋሙ ም/ዋ/ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ አይናለም ተሻገር ሰልጣኞች በስልጠና ወቅት እስካሁን በሌሎች የሠራተኞችን መረጃ የማረጋገጥ ጥናት ካከናወኑት ክልሎች የተገኙትን ልምዶችን እንደግብኣት በመውሰድ በክልሉ የሚካሄደውን የመንግስት ሠራተኞች […]
ባለፉት15 ቀናት በባቱ ከተማ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የግብርና ናሙና ጥናት የአሰልጣኞች ስልጠና እና የሲዳማ ክልል የመንግስት ሠራተኞች መረጃ የማረጋገጥ ጥናት የመረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና ላይ ሲሳተፉ የቆዩት በቁጥር 1000 የሚሆኑ ሰልጣኞች በባቱ ከተማ የፍጥነት መንገድ መግቢያ ጣቢያ ላይ በመገኘት 3000 የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞችን ተክለዋል።

ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ባቱ
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም ሱሉልታ ኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት አመራሮችና ሠራተኞች የ2018 ዓ.ም የክረምት የበጎ አድራጎት ስራ ዕቅድ አካል የሆነ የችግኝ ተከላ በሸገር ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ በገዳ ወረዳ ቀበሌ 01 በመገኘት አካሄዱ።
የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት አመራሮችና ሠራተኞች የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄዱ

ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ቢሾፍቱ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎትዋና መስሪያ ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ተስፋን እንትከል በሚል መሪ ቃል ዛሬ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም በመላው ሀገራችን የተካሄደው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በምስራቅ ሸዋ ኤረር ወረዳ በመገኘት አካሄዱ።
በሲዳማ ክልል የመንግስት ሠራተኞች መረጃ የማረጋገጥ ጥናት ላይ ለሚሳተፉ ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል

ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም ባቱ ኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፌዴራል ሲቨል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር በሲዳማ ክልል በሚያካሂደው የክልል የመንግስት ሠራተኞች ፕርሶኔል መረጃ የማረጋገጥ ጥናት ላይ ለሚሳተፉ መረጃ ሰብሳቢዎችና ተቆጣጠሪዎች በባቱ ከተማ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። በስልጠናው መክፈቻ ፕሮግራም ላይ የተገኙት የተቋሙ ም/ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ አይናለም ተሻገር መንግስት ዘመናዊ ሲቨል ሰርቪስ ለመገንባት በሚያደርገው ጥረት የሰው ሀይሉ የተሟላና […]
የኢኮኖሚ ቆጠራ ሪፖርት ዝግጅት ተግባራት አፈጻጸም ላይ ውይይት ተደረገ

ሐምሌ 19/11/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢኮኖሚ ቆጠራ ሪፖርት ዝግጅት ተግባራት የእስካሁን አፈጻጸም የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሲሆን የሪፖርት ዝግጅቱ ስራ የእስካሁኑ አፈጻጸም ውጤታማ እንደነበረ ተገምግሞ፤ቀሪ ስራዎች በታቀደው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የስራ መመሪያ ተሰጥቶ ውይይቱ ተጠናቋል ።
የመንግሥት ሠራተኞች መረጃ የማረጋገጥ ስራ አፈፃፀም ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ

ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን፡ የመንግሥት ሠራተኞች የፐርሶኔል መረጃ የማረጋገጥ ስራ አፈፃፀም ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሄደ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር መኩሪያ ሀይሌ በመክፈቻ ወቅት ባደረጉት ንግግር፣ ግልጽ፣ ቀልጣፋና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ዘመናዊ የሲቪል ሰርቪስ ሥርዓት ለመገንባት የመረጃ ጥራትን ማረጋገጥና ዲጂታላይዜሽንን ማፋጠን ወሳኝ መሆኑን አንስተው፤ በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት እየተከናወነ የሚገኘው የመንግሥት […]