ሁለተኛ ዙር የግብርናቆጠራ የግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ (MidTerm Evaluation) ተጠናቀቀ

photo 2025 05 16 15 55 58 3

የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየውን የሁለተኛ ዙር ግብርና ቆጠራ የግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቋል፡፡ በግምገማ መድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር በከር ሻሌ የመረጃ ጥራትን በዕለትተዕለት የመስክ ስራ ተግባራችን በመከታተል ማስተካከልናጥራቱን ማረጋገጥ እንዲሁም የቆጠራው የመረጃ መሰብሰብ ተግባር በታቀደለት ጊዜ ማጠናቀቅ የቀጣይ ቀሪ ወራት የትኩረት ተግባራት መሆናቸውን የስራ መመሪያ በመስጠት […]