ተቋሙ ከ12 የፌዴራል ተቋማት ጋር በፍልሰት መረጃ አያያዝና ቅብብሎሽ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

ጥር 7/2017ዓ.ም፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በፍልሰት መረጃ አያያዝና ቅብብሎሽ ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከፍትህ፣ ውጪ ጉዳይ፣ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከፖሊስ ኮሚሽንና ከሌሎች ስምንት ተቋማት ጋር ተፈራረመ። በስምምነት መድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር በከር ሻሌ ተቋማቸው የሀገሪቱን የመረጃ ፍላጎት ለማሟላት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልፀው፤ ዛሬ ከተቋማቱ ጋር የሚደረገው […]
የግብር ናቆጠራን በሚመለከት ከክልሉ ፕሬዝዳንት ጋር ውይይት ተደረገ

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017ዓ.ም እያካሄደ በሚገኘው የግብርና ቆጠራ ላይ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አሻድሊ ሀሰን ጋር ውይይት አደረጉ። በመድረኩ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የኢኮኖሚ ስታቲስቲክስ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙሉቀን ቀሬ የግብርና ቆጠራ ያለበትን አፈፃፀም ለክልሉ ፕሬዝዳንት ገልጸዋል። የክልሉ ፕሬዝዳንት አቶ አሻድሊ ሀሰንም በበኩላቸው የግብርና ቆጠራ መረጃ ለሀገር ብሎም ለክልሉ ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ መሆኑን […]
በግብርና ቆጠራ ላይ ውይይት ተደረገ

ታህሳስ 24/2017ዓ.ም፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017ዓ.ም እያካሄደ በሚገኘው የግብርና ቆጠራ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የግብርና ቢሮ ጋር ውይይት አደረገ። በውይይቱ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የኢኮኖሚ ስታቲስቲክስ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙሉቀን ቀሬ የተገኙ ሲሆን ከግብርና ቆጠራ የሚገኘው መረጃ ለሀገር ያለውን ጠቀሜታ በመረዳት የተጀመረውን የግብርና ቆጠራ በጋራ በማሳካት ጥራት ያለውና ተዓማኒ መረጃ ለተጠቃሚው ማቅረብ አለብን ሲሉ ገልፀዋል። […]
የሁለተኛ ዙር የግብርና ቆጠራን በሚመለከት ለክልሉ አመራር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

ታህሳስ 25/04/2017 ዓ.ም፣ የአትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ለአፉር ክልል ከፍተኛ፣ መካከለኛና የወረዳ አመራሮች የሁለተኛ ዙር የግብርና ቆጠራ አስፈላጊነት፣ ጠቀሜታና በክልሉ በመስክ መረጃ የመሰብሰብ ተግባራት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በሰመራ ከተማ ተሰጠ። በስልጠና መድረኩ ላይ ተገኝተው ስለመድረኩ ዓላማ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር በከር ሻሌ የሁለተኛ ዙር የግብርና ቆጠራ በሀገራችን ከሃያ […]
በክልሉ በአዲስ የተደራጁትን ወረዳዎች ያማከለ የቆጠራ ቦታ ማዘጋጀት በሚቻልበት ሁኔታላይ ውይይት ተደረገ

ታህሳስ 23/04/2017 ዓ.ም፣ በአፉር ክልል በአዲስ የተደራጁ የወረዳና የቀበሌ አደረጃጀት ያማከለ የቆጠራ ቦታዎችን ማዘጋጀት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የክልሉ የፕላንና ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሀሚዲ ዱላ በተገኙ መድረክ በሰመራ ውይይት ተደረገ። ክልሉ አዲስ ያደራጀውን የወረዳና ቀበሌ አደረጃጀት መሠረት ያደረገ የቆጠራ ቦታ ካርታ እንዲዘጋጅላቸው ለተቋማቸው ያቀረበውን ተገቢ ጥያቄ ለመመለስ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ በመወያየት ፈጣን ምላሻ ለመስጠት የተቋማቸው […]
ከዓለም አቀፍ የምግብና ግብርና ድርጅት (FAO)ጋር ውይይት ተደረገ

ታህሳስ 14/2017ዓ.ም፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት እና የዓለም አቀፍ የምግብና ግብርና ድርጅት (FAO) ለሁለተኛ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘው የግብርና ቆጠራ ተግባራት ላይ ድጋፍ ማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በዋናው መስሪያ ቤት ውይይት ተደረገ። በውይይቱ ከዓለም አቀፍ የምግብና ግብርና ድርጅት (FAO) ለግብርና ቆጠራ ስራ በአማካሪነት ከተመደቡት አማካሪ ጋር በቀጣይ የሚኖሩት የቆጠራ ተግባራት ላይ ከተቋሙ ባለሙያዎች ጋር ተቀናጅቶ መስራት በሚቻልበት […]
የሁለተኛ ዙር የግብርና ቆጠራ የመስክ ስራ አፈፃፀም ሶስተኛ የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም የሁለተኛ ዙር የግብርና ቆጠራ የመስክ ስራ አሁናዊ አፈፃፀም ላይ ያተኮረ የግምገማ መድረክ ለሶስተኛ ጊዜ በአዳማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ተገኝተው ውይይቱን ያስጀመሩት የተቋሙ ዋና ዳይሬክቴር ዶ/ር በከር ሻሌ ተቋማችን ለዘመናት ያካበተውን ልምድ፣ የሰው ሀይልና ጥቂት ሀብት ይዘን የተቀናጀ አመራር በመስጠት ውጤታማ እንደምንሆን በከፍተኛ ተስፋ የተጀመረ የቆጠራው የመስክ ስራ አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ በትጋት […]
የተቋሙ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የስራ ሀላፊዎች ጉብኝት አደረጉ
በስነ-ህዝብና ጤና ጥናት ስራ አፈፃፀም ላይ ውይይት ተደረገ

ህዳር 30/2017ዓ.ም፣በአምስተኛ ዙር የስነ-ህዝብና ጤና ጥናት የመስክ ስራ አፈፃፀም ላይ መቀመጫውን አሜርካን ሀገር ካደረገው ከ(Inter City Fund (ICF)) ተወካይ ዶ/ር ሊቪያ ሞንታና ጋር በዋናው መስሪያ ቤት ውይይት ተደረገ። በውይይቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር በከር ሻሌ የስነ-ህዝብ ጤና ጥናት የመስክ ስራ አሁን የደረሰበት ደረጃ እና በታቀደለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ለማጠናቀቅ እያተሠራ መሆኑን […]
የግብርና ቆጠራ አፈፃፀምና የመካከለኛ ዘመን እቅድ ላይ ውይይት ተደረገ

ህዳር 27/2017ዓ.ም፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በመካከለኛ ዘመን ከ2016-2018ዓ.ም አቅዶ እያከናወናቸው ከሚገኙቱ ጥናቶችና ቆጠራ አንዱ በሆነው ሁለተኛ ዙር የግብርና ቆጠራ ያለበት አፈፃፀም ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ። በውይይት መድረኩ የተገኙት የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ፍፁም አሰፋ በመካከለኛ ዘመን ታቅደው እየተከናወኑ ካሉት ጥናቶችና ቆጠራ የሚገኙ መረጃዎች በቀጣይ ለሚዘጋጁ እቅዶችና ፖሊሲዎች ግብዓት የሚሆኑ መረጃዎች መሆናቸውን በመግለጽ […]