ግንቦት 5/2017ዓ.ም አዲስ አበባ፣
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ዋና ዋና እቅዶችና በጀት ዝግጅት ላይ ውይይት አደረጉ።