ለኢኮኖሚ  ድርጅቶች ቆጠራ የቆጠራ ቦታ ካርታ በታብሌት የመጫን ስራ እየተከናወነ ይገኛል

ጳጉሜ 4/2017ዓ.ም አዲስ አበባ፣

1t8a0173 2
1t8a0177 2

 ለአዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት ለኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የሚያስፈልጉ  6,332  ታብሌቶች ላይ የቆጠራ ቦታ ካርታ የመጫን ስራ እየተከናወነ ይገኛል።

የቆጠራ ቦታ ካርታ መረጃ ሰብሳቢዎችበመስክ የሚሰሩበትን የስራ ቦታቸውን ለይተው እንዲያውቁ ከማድረጉም በላይ የስራ ድግግሞሽ እንዳይኖር የሚያስችል አስፈላጊ ግብዓት ነው።

1t8a0172

በቀጣይም ይህ ተግባር በ25ቱ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤትና አንደ ልዩ ክላስተር እንደሚቀጥል ከወጣው መርሀ ግብር ለመረዳት ተችሏል።