በመካከለኛ ዘመን (2019-2021ዓ.ም) የፕሮግራም በጀት ዕቅድ ላይ ኦረንቴሽን ተሰጠ

የካቲት 17/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣

t8a9539

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከ2019-2021 ዓ.ም በመካከለኛ ዘመን የስታቲስቲክስ ልማት ስትራቴጂክ የሚያስፈልገው የፕሮግራም በጀት ዝግጅት ላይ ለተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት የስራ ኃላፊዎች ኦረንቴሽን ተሰጠ።

t8a9521

በመድረኩ የተገኙት የተቋሙ የስራ አመራር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ኤቢሳ አሰፋ የፕሮግራም በጀቱ ሲታቀድ ከስታቲስቲክስ ልማት ስትራቴጂክ ቁልፍ ተግባራት ጋር ተቀናጅቶ መታቀድ እንደሚገባው መልዕክት አስተላልፈዋል።

t8a9546

የፕሮግራም በጀት ዕቅድ የትኩረት መስኮችና መመሪያዎች ላይ በአቶ ሁሴን አጎናፍር ገለፃ ቀርቦ ግንዛቤ ተፈጥሮበታል።

t8a9535
t8a9529