በተቋሙ የስራ ጉብኝት ተደረገ

ግንቦት 27/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣

የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከፍተኛ አመራሮች በኢትዮጵያ ስታቲስቲክ አገልግሎት የስራ ጉብኝት አደረጉ።

img 20260604 142456 897

ከፍተኛ አመራሩ በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ባለፉት ሶስት ዓመታት የተከናወኑ የሪኢኖቬሽንና ከቴክኖሎጂ አንፃር የተሰሩ ስራዎችን ጎብኝተዋል።

img 20260604 142531 470
img 20260604 142614 470