ግንቦት 5/2017ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ዋና ዋና እቅዶችና በጀት ዝግጅት ላይ ውይይት አደረጉ።
ግንቦት 5/2017ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ዋና ዋና እቅዶችና በጀት ዝግጅት ላይ ውይይት አደረጉ።
ግንቦት 5/2017ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የ2024 ኢትዮጵያ ሥነ-ህዝብ ጤና ጥናት ከመስክ መረጃ የመሰብሰብ ተግባር ማጠናቀቁን ለሀገር አቀፍ አብይ ኮሚቴና አለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች ገለፀ። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር
ሚያዚያ 30/2017 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፌደራል ሥነ-ምግባርና ፀረሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር “ሙስናን በመከላከል የዜግነት ግዴታዬን እወጣለሁ’’ በሚል መሪ ቃል ሙስና እና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ
ሚያዚያ 29/2017ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የሁለተኛ ዙር የግብርና ቆጠራ የዘጠኝ ወራት የመስክ ስራ አፈፃፀም ለተቋሙ የግብርና ቆጠራ አስተባባሪ ኮሚቴ ቀርቦ ውይይት ተደረገ። ለውይይቱ መነሻ የሚሆነውን የዘጠኝ ወራት የስራ