የመንግስት ሰራተኞች የቁጥር መረጃ የማረጋገጥ ስራ ለማከናዋን የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ተግባራት እየተከናወነ ይገኛል

1t8a4707

ህዳር 15/2018ዓ.ም አዳማ፣ የሲቪል ሰርቪስ ከኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ጋር በመተባበር በመላ ሀገሪቱ የሚገኙትን የመንግስት ሰራተኞች ቁጥር መረጃ የማረጋገጥ የሙከራ ተግባራት ላይ ለሚሰተፉ መረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና በአዳማ መስጠት ተጀመረ። በስልጠናው ማስጀመሪያ መድረክ ላይ የተገኙት የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ክቡር አቶ ሽብሩ አባዲማ ተቋማቸው ቀልጣፋና ውጤታማ ህዝብ አገልጋይ የሲቪል ሰርቪስ ለመፍጠር ሪፎርም በማካሄድ በአሁኑ ጊዜ ወደ ተሟላ ትግበራ ለመግባት […]

ከስታቲስቲክስ ኖርዌይ ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ኃላፊ ጋር ውይይት ተደረገ

585345236 826131266972097 5188603631225727109 n

ኅዳር 11/2018 ዓ.ምየኢትዮጵጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር በከር ሻሌ ከስቲስቲክስ ኖርዌይ ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ኃላፊ ከሆኑት ሚስ ጃነ ኡትኪለን ጋር በተቋሙ ዋና መሥሪያ ቤት ተወያዩ።በውይይታቸው ኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት እና ስታቲስቲክስ ኖርዌይ መካከል ሲካሄድ የቆየው የአቅም ግንባታ እና የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም እስካሁኑ ቆይታ ውጤታማ መሆኑን ተወያይቷል።በሁለቱ ተቋማት በትብብር የሚሠሩ የአቅም ግንባታ ፕሮጀክቶች በቀጣይም […]

አስተዳደራዊ መረጃዎች ለኦፊሺያል ስታቲስቲክስ መረጃ ምንጭነት መጠቀም በሚያስችል ስነ-ዘዴ ላይ ስልጠና ተሰጠ

1t8a4628

ህዳር 10/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከስታቲስቲክስ ኖርዌይ ጋር በመተባበር የአስተዳደራዊ መረጃዎችን ለኦፊሺያል ስታቲስቲክስ መጠቀም የሚያስችል ስልጠና ከፌዴራል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ለተውጣጡ ባለሙያዎች ተሰጠ። በስልጠናው መድረክ ተገኝቷ መልዕክት ያስተላለፋ የስታቲስቲክስ ኖርዌይ አቅም ግንባታ ፕሮጀክት አማካሪ ሚስተር ሳዲቅ ኪዌሲ ስታቲስቲክስ ኖርዌይ ከኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ጋር በተለያዩ የስታቲስቲክስ አቅም ግንባታ ተግባራት ላይ በትብብር እየሰራ መሆኑን አንስተው […]

African Statistics Day 2025: Advancing Data Innovation for a Just, Peaceful, and Prosperous Africa

asd poster 2025 all 14102025 page 1

Addis Ababa, November 18, 2025 — Africa today marks African Statistics Day 2025, a continent-wide observance dedicated to highlighting the transformative role of data in driving development and strengthening good governance. Celebrated under the theme “Leveraging Data and Statistics Innovations for Equitable, Peaceful, Inclusive, and Prosperous Societies for Africans,” the day calls attention to the […]

ለኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የመስክ ስራ ስምሪት ድጋፍ ሲሰጥ የቆየው የሎጅስቲክስ ቡድን የስራ አፈፃፀም ተገመገመ

1t8a4575 1

ህዳር 6/2018 ዓ.ም ከጥቅምት 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ የሚገኘውን የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የመስክ ስራ ስምሪት ለመደገፍ ከዋና መስሪያ ቤት ወደ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ተሰማርቶ የነበረው የሎጅስቲክስ ተግባራት ድጋፍ ሰጪ ቡድን የሃያ ቀናት ቆይታ የስራ አፈፃፀም ተገመገመ። ድጋፍ ሰጪ ቡድኑ በየቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች በነበራቸው ቆይታ ለቆጠራው የመስክ ስራ አስፈላጊ የሆኑትን የፋይናንስ፣ የሰው ሀይል፣ የታብሌትና ተያያዥ ግብዓቶች […]

ህብረተሰቡ ለኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ ትክክለኛ መረጃ በመስጠት እንዲተባበር ጥሪ ቀረበ

1t8a4534 2

ህዳር 4/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ለመጀመሪያ ጊዜ ከጥቅምት 1/2018ዓ.ም ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ እያካሄደ ለሚገኘው የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ በማንኛውም አይነት የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ ቤተሰቦች፣ ተቋማትና ግለሰቦች የቆጠራው መረጃ ሰብሳቢዎች ለሚጠይቋቸው ጥያቄ ትክክለኛ ምላሽ በመስጠት ለስራው ስኬታማነት የበኩላቸውን መወጣት እንዳለባቸው እንዲሁም በየደረጃው የሚገኙት የመንግስት አስተዳደር አካላት ቆጠራው በሀገራችን የኢኮኖሚ ዘርፍ ዕድገት ለመፋጠን […]

በተቋሙ ከፍተኛ አመራር የተመራ ልዑካን ቡድን በደቡብ ኮሪያ የመረጃና ስታቲስቲክስ ሚኒስቴር ጉብኝት አደረገ

photo 2025 11 17 15 17 51

ሕዳር 4/2018 ዓ.ም፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስአ አገልግሎት የስታቲስቲክስ ዲጂታላይዜሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ሜሮን ክፈለው (ዶ/ር) የተመራው ልዑካን ቡድን የደቡብ ኮሪያ የመረጃና ስታቲስቲክስ ሚኒስቴር እና ዩ.ኤን.ዲ.ፒ በትብብር ያዘጋጁት የልምድ ልውውጥና አቅም ግንባታ ስልጠና ላይ ከሕዳር 1-5/2018 ዓ.ም ከደቡብ ኮሪያ ዴጄዮን ከተማ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ ስልጠናው ስታቲስቲክስ ኮሪያ አሁን ላይ የደረሱበትን የመረጃ አሰባሰብ፣ አደረጃጃት፣ የመረጃ ስርጭትና ትንተና እንዲሁም የጂ.አይ.ኤስና […]

መረጃዎችን ወጥነት ባለው መልኩ ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

photo 2025 11 11 12 57 44 1

ህዳር 2/2018ዓ.ም ሚዛን፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከUNFPA ጋር በመተባበር በሚዛን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተቀናጀ የመረጃ አስተዳደር ሲስተም (IMIS) ላይ ከክልሉ ለተውጣጡ የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። በመድረኩ መክፈቻ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የፕላንና ልማት ቢሮ ምክትልና የልማት መረጃ ሥ/ሥነ ህዝብ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሰለሞን አየለ እንደገለፁት መረጃዎች ሳይንሳዊ በሆነ […]

Ethiopia’s Inflation Rate Declines to 11.7% in October 2018 E.C, Marking Continued Stability

photo 2025 11 06 15 36 29

The Ethiopian Statistical Service (ESS) has released the monthly inflation report for October 2018 Ethiopian Fiscal Year (EFY), providing updated insights into the nation’s price movements across key sectors. Addis Ababa, November 2025 — Ethiopia’s year-on-year general inflation rate stood at 11.7 percent in October 2018 E.C (2025 G.C), showing a significant moderation compared to […]

ክልሎች በብሔራዊ ስታቲስቲክስ ስርዓት ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያዩ

1t8a4226

ጥቅምት25/2018 ዓ.ም የፕላንና ልማት ሚኒስትርና የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በጋራ ባዘጋጁት ብሔራዊ ስታቲስቲክስ ስርዓት ረቂቅ አዋጅ ላይ የክልልና የከተማ አስተዳደር የፕላንና ልማት ቢሮ የስራ ኃላፊዎችና ከፍተኛ ባለሙያዎች በቢሾፍቱ ከተማ ከጥቅምት 24-25/2018 ዓ.ም ውይይት አደረጉ። በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ተገኝተው ውይይቱን ያስጀመሩት የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ኤቢሳ አሰፋ በየጊዜው እያደገ የመጣውን ሳይንሳዊ የስታቲስቲክስ መረጃ […]