Ethiopia’s Inflation Declines to 10.9 Percent in November 2018 EFY
Addis Ababa, Ethiopia – December 2025 G.C The Ethiopian Statistical Service (ESS) has released its official Monthly Inflation Report for November 2018 Ethiopian Fiscal Year (EFY), revealing that the country’s year-on-year general inflation rate stood at 10.9 percent, marking a notable decline from 16.9 percent recorded in the same month of November 2016 EFY. The […]
የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የመጀመሪያ ዙር የመስክ ስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ተገመገመ

ህዳር 29/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከጥቅምት 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ በመስክ ሲካሄድ የቆየው የመጀመሪያ ዙር የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የምዝገባ ስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ተገመገመ። በኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራው የመጀመሪያ ዙር የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የምዝገባ ስራ አፈፃፀም ሪፖርት 26ቱን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ስር የሚገኙትን የቆጠራ ቦታዎችንና አንድ ልዩ የቆጠራ ቦታ ሲያተባብሩ በቆዩት አስተባበሪዎች በመስክ ስራው […]
የመካከለኛ ዘመን የስታቲስቲክስ ልማት ስትራቴጂክ ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት ተደረገ

ህዳር 29/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የመካከለኛ ዘመን (ከ2016-2018 ዓ.ም) የስታቲስቲክስ ልማት ስትራቴጂ ዕቅድ አፈፃፀም ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር የማክሮ ኢኮኖሚ ጉዳዮች አማካሪ ክቡር አምባሳደር ግርማ ብሩ እና የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ፍፁም አሰፋ በተገኙበት ውይይት ተደረገ። የመካከለኛ ዘመን ዕቅዱን ለማሳካት የታቀዱ የስታቲስቲክስ ልማት ስትራቴጂክ ዕቅድ የእስከአሁን አፈፃፀም ያለበት ደረጃ በተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር […]
የገንዘብ፣ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት ሠራተኞች የ22ኛውን ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 24/2018 ዓ.ም፣ የገንዘብ፣ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት ሠራተኞች ለ22ኛ ጊዜ የሚከበረውን የፀረ-ሙስና ቀን “ትውልድን በሥነ ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር” በሚል መሪ ቃል በጋራ አከበሩ። የሁለቱ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የተከብረው በዓሉ፣ ሙስና በሃገራችን አሁንም የልማት ፀር መሆኑ ታውቆ ሁሉም በየሥራ ቦታው ከሙስና የፀዳ ስራን በመስራት እና አገልግሎት በመስጠት የተጣለበትን […]
19ኛው የአፍሪካ ስታቲስቲክስ ዋና ዳይሬክተሮች ኮሚቴ ዓመታዊ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24/2018 ዓ.ም፣ 19ኛው የአፍሪካ ስታቲስቲክስ ዋና ዳይሬክተሮች ኮሚቴ ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት ዋና መሥሪያ ቤት እየተካሄደ ይገኛል። በአፍሪካ ስታቲስቲክስ ዋና ዳይሬክተሮች ኮሚቴ ዓመተዊ ጉባኤ በመድረኩ ላይ የተገኙት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ ጥራት ያለው የስታቲስቲክስ መረጃ አቅርቦት የልማት አጀንዳ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ፣ መንግሥታቸው በአሥር ዓመቱ ሀገር […]
የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞች ፐርሶኔል መረጃ መረጋገጥ የሙከራ ጥናት ላይ ለሚሳተፉ ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

ህዳር 22/2018 ዓ.ም አዳማ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ እና ኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በጋራ የሚያካሂዱት የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞች ፐርሶኔል መረጃ መረጋገጥ የሙከራ ጥናት(Testing Survey) ላይ ለሚሳተፉ ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ። ኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር በከር ሻሌ ለመስክ ስራ በዘርፍ ብቃት ባላቸው የተቋሙ ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ፤ወደ ስራ ሲገባ በተግባር የበለጠ መዳበር እንዳለባቸው አንስቶ […]
ሚዲያዎች ስለቆጠራው የመረጃ ሰጪዎችን ግንዛቤ በማሳደግ ድጋፍ ማድረግ እንዳለባቸው ተጠየቀ

ህዳር 19/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከጥቅምት 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ እያካሄደ ስለሚገኘው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የመረጃ ሰጪዎችን ግንዛቤ ለማሳደግ ሚዲያዎች የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ ማድረግ እንዳለባቸው ጠየቀ። የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ በእስከአሁን ሂደቱ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ እንደሚገኝ በጽህፈት ቤታቸው ከሚዲያዎች ጋር በነበራችው ቆይታ የገለፁት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር በከር ሻሌ በማንኛውም ዓይነት […]
የአፍሪካ ስታቲስቲክስ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ተቋሙን ጎበኙ

ህዳር 18/2018ዓ.ም አዲስ አበባ፣ በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የአፍሪካ ስታቲስቲክስ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ሚስተር ሳሙኤል ኮቢና አኒማ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤትን ጎበኙ። ለዋና ዳይሬክተሩ ኢትዮጵያዊ ባህልን የጠበቀ አቀባበል ያደረጉት የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር በከር ሻሌ ዳይሬክተሩ ተቋማቸውን በመጎብኘታቸው የተሰማቸውን ደስታና ክብር የገለፁ ሲሆን በተዘጋጀው የአቀባበል ፕሮግራም ላይ ተቋሙ ባለፉት […]
የዲጂታል ሃብት ምዝገባ ስርዓት ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ

ህዳር 18/2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ለሚገኙ ሠራተኞች፣ የሃብት ማስመዝገብና ማሳወቅን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ። ሥልጠናው ቀድሞ በወረቀት ሲሠራ የነበረውን የሃብት ምዝገባ ሥርዓትን ወደ ዲጂታል ሲስተም በመቀየሩ ምክንያት ሊፈጠር የሚችለውን የግንዛቤ ክፍተት ለመሙላት ታስቦ የተዘጋጀ ሥልጠና መሆኑን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የሥነ ምግባር መከታተያ ስራ አስፈፃሚ አቶ ዳምጠው አበራ ገለፁ። የሀብት ምዝገባ ዓላማ እና ዋና ጥቅሞች እንዲሁም የዲጂታል የሃብት […]
The 7th SHaSA2 Executive Committee (EC) Meeting is taking place from 26 to 29 November 2025 in Addis Ababa

Addis Ababa, Ethiopia — 26 November 2025, The meeting brings together African statistical leaders to review progress on the implementation of the Second Strategy for the Harmonization of Statistics in Africa (SHaSA2), strengthen collaboration among member states and Regional Economic Communities, and address emerging issues such as big data, geospatial data, and the data revolution. […]