ባለፉት15 ቀናት በባቱ ከተማ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የግብርና ናሙና ጥናት የአሰልጣኞች ስልጠና እና የሲዳማ ክልል የመንግስት ሠራተኞች መረጃ የማረጋገጥ ጥናት የመረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና ላይ ሲሳተፉ የቆዩት በቁጥር 1000 የሚሆኑ ሰልጣኞች በባቱ ከተማ የፍጥነት መንገድ መግቢያ ጣቢያ ላይ በመገኘት 3000 የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞችን ተክለዋል።

ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ባቱ

a3a0756
a3a0733
a3a0789
a3a0781