የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ ለመረጃ ሰብሳቢዎች ፈተና ለሚሰጠው ግብር ሀይል ኦረንቴሽንና ስምሪት ተሰጠ

ነሐሴ 27/2018ዓ.ም አዲስ አበባ፣

1t8a9687

በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በአዲስአበባ13 ማዕከላት ለኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የመረጃ ሰብሳቢዎች ሙያ ለሚቀጠሩ ሰራተኞች ፈተና ለሚሰጠው ግብር ሀይል ኦረንቴሽንና ስምሪት ተሰጠ።

1t8a9615

የኦረንቴሽንና ስምሪት መድረኩ ላይ በፈተናው ሲስተም ላይ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ስራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (LMIS) በመጡ የቴክኒክ ባለሙያዎች ኦረንቴሽንና ገለፃ ተሰጥቷል።

1t8a9631
1t8a9637
1t8a9634
1t8a9619