ETHIOPIAN NEW YEAR MESSAGE
GENERAL INFLATION RATE FOR AUGUST 2018 E.C
National Employment and Migration Statistics Survey Results Released

August 30, 2018 (E.C.) | Addis Ababa The Ethiopian Statistics Service (ESS) today released the results of the Employment and Migration Statistics Survey, which is part of the National Integrated Household Survey that has been ongoing for the past year, beginning in September 2017 (E.C.). Speaking at the data dissemination workshop, H.E. Dr. Beker Shale, […]
ለተቋሙ ባለሙያዎች በሜታ ዳታ ላይ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

ነሐሴ 22/2018ዓ.ም አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከኖርዌይ ስታቲስቲክስ ጋር በመተባበር ከተቋሙ የተለያዩ ስራ ክፍል ለተውጣጡ ከፍተኛ ባለሙያዎች በሜታ ዳታ አስፈላጊነትና አዘገጃጀት ላይ በተቋሙ የስልጠና ማዕከል ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ የስልጠናው መጠናቀቂያ ላይ የተገኙት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር በከር ሻሌ ሰልጣኞች በስልጠናው ያገኙትን ዕውቀትና ግንዛቤ ወደ ተግባር እንዲለወጡ የስራ መመሪያ ሰጥተው ፤ለተደረገው ድጋፍ የኖርዌይ ስታቲስቲክስንና […]

ኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት የጓሮ ማሳ ላይ ለከተማ ግብርና ማሳያ ግንቦት 26 /2016 ዓ.ም ተተክሎ የለማ የቡና ተክል ዕድገት በፎቶ
ተቋሙ የክረምት በጎ አድራጎት ስራ አስጀመረ

ነሐሴ 16/2018ዓ.ም፤ ጅማ ከተማ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች በጅማ ከተማ ጉዳታ ቡላ ቀበሌ በመገኘት የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ አድራጎት ስራ አስጀመሩ። ቀበሌው ተገኝተው የክረምት በጎ አድራጎት ስራውን ያስጀመሩት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር በከር ሻሌ የዚህ ዓመት የበጎ አድራጎት ስራ ለማስጀማር ከአዲስ አበባ 150 የተቋሙ ሰራተኞች ይዘን ወደ ጅማ ከተማ ስንመጣ ፣ችግኝን በመትከል […]
የተቋሙ አመራሮችና ሠራተኛች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም ጅማ ለ2018 ዓ.ም ለክረምት በጎ አድራጎት ስራ ጅማ ከተማ የሚገኙት የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች ከከተማው ከንቲባ ክቡር አቶ ጣሃ ቀመር ጋር በመሆን በከተማው ወንዝ ዳርቻ በሚገኝ የሸንኮሬ ፓርክ የችግኝ ተከላ አካሄዱ። በችግኝ ተከላው ከተቋሙ ዋና መስሪያ ቤትና ከጅማ ቅ/ጽ/ቤት የተውጣጡ 200 ሠራተኞች የተሳተፉ ሲሆን 2000 ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ችግኞች ተክለዋል።