በተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን ላይ ያተኮረ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል

ሐምሌ 7/2018 ዓ.ም ሀዋሳ

ለኢትዮትጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አመራሮችና ከፍተኛ ባለሙያዎች ዕምርታ በስታቲስቲክስ ልማት በሚል ርዕስ በተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን ላይ አተኩሮ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ስልጠና በሀዋሳ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል፡፡

a3a7914
a3a7922
a3a7941
a3a7920
a3a7937
a3a7947