በሲዳማ ክልል የመንግስት ሠራተኞች መረጃ ማረጋገጥ ጥናት የመረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና ተጠናቀቀ

ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ባቱ

ባለፉት10 ቀናት በባቱ ከተማ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የሲዳማ ክልል የመንግስት ሠራተኞች መረጃ የማረጋገጥ ጥናት የመረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና ተጠናቀቀ።

በስልጠናው መዝጊያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የተቋሙ ም/ዋ/ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ አይናለም ተሻገር ሰልጣኞች በስልጠና ወቅት እስካሁን በሌሎች የሠራተኞችን መረጃ የማረጋገጥ ጥናት ካከናወኑት ክልሎች የተገኙትን ልምዶችን እንደግብኣት በመውሰድ በክልሉ የሚካሄደውን የመንግስት ሠራተኞች መረጃ የማረጋገጥ ስራ በታቀደው ጊዜና በተሻለ ጥራት ማከናወን እንደሚገባቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።

a3a0837
a3a0840
a3a0844
a3a0850