የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም ሱሉልታ

ኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት አመራሮችና ሠራተኞች የ2018 ዓ.ም የክረምት የበጎ አድራጎት ስራ ዕቅድ አካል የሆነ የችግኝ ተከላ በሸገር ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ በገዳ ወረዳ ቀበሌ 01 በመገኘት አካሄዱ።

a3a0444
a3a0435
a3a0253
a3a0395
a3a0338
a3a0284